"Please wait"
እባክዎ በትዕግስት ይጠብቁ የኢንተርኔት ድክመት ስላለ ነው!

Home About Us Main point Service Job Vacancy Comment

ታማኝነት (Integrity)

31-03-2026 14:47pm

እውነተኛነት (Honesty)
በሁሉም ሁኔታ እውነትን መናገር እና መስራት።
ግልፅነት (Transparency)
ውሳኔዎችን እና ሂደቶችን በግልፅ መንገድ ማቅረብ።
ኃላፊነት (Accountability)
ራስን ለሥራ ውጤት ኃላፊ ማድረግ።
ተስፋ ማሟላት (Trustworthiness)
የተሰጠ ቃል መጠበቅ እና ታማኝ መሆን።
ህጋዊነት እና ሥነ-ምግባር
የህግ እና የሙያ መመሪያዎችን መከተል።

ይህ መረጃ 40 ጊዜ በተለያዩ ሰዎች ታይቷል ---) (----

   ይህንን መረጃ ከታች ባሉት 👇    👇    👇    ሚዲያወች በመጫን Share..

Comment Form