አርዕስት
31-03-2026 11:07am እኔ በኮምፒውተር ሳይንስ የተማርኩ እና በሶፍትዌር ልማት ዘርፍ የምሰራ ባለሙያ ነኝ። በድህረ ገፅ ልማት (Web Development)፣ ዳታቤዝ አስተዳደር፣ እና የመተግበሪያ ስራ (Application Development) ልምድ አለኝ።
እንደ JavaScript፣ PHP፣ Python፣Java እና C# ያሉ ፕሮግራሚንግ ቋንቋዎችን እጠቀማለሁ። እንዲሁም MySQL እና SQL፣ Wampp፣ Xampp፣ IIS ያሉ መሳሪያዎችን ለፕሮጀክቶቼ እጠቀማለሁ።
የቴክኖሎጂ ችግር መፍትሄ መፍጠር፣ አዳዲስ ነገሮችን መማር እና በቡድን መስራት የምወድ ነኝ። ዓላማዬ በቴክኖሎጂ ዘርፍ ተጽእኖ ያለው ፕሮጀክት ማበርከት እና ማህበረሰብን የሚጠቅም መፍትሄ ማቅረብ ነው። በተለይም Website Development
System Development
Database Design እና በሌሎችም
ይህ መረጃ 62 ጊዜ በተለያዩ ሰዎች ታይቷል ---) (----
ይህንን መረጃ ከታች ባሉት 👇 👇 👇 ሚዲያወች በመጫን Share..
