የግዳን ወረዳ ሲቪል ሰርቪስ እና የሰው ሃብት ልማት ጽ/ቤት
30-03-2026 23:19pm የግዳን ወረዳ ሲቪል ሰርቪስ እና የሰው ሃብት ልማት ጽ/ቤት በወረዳው ውስጥ ያሉትን ሁሉንም የመንግስት ሰራተኞችን መረጃ በሚገባ መልኩ በሀርድ ኮፒ አደራጅቶ መያዙ ይታወቃል።
በዚህም መሰረት ለአንዳንድ አደጋወች የተጋለጠ በመሆኑ ለተፈጥሮ እና ሰው ሰራሽ አደጋወች በቀላሉ ውድመት ሊደርስበት ስለሚችል የነበሩትን ጠቃሚ ጠቃሚ መረጃወች ተለይተው ወደ ዲጂታል የመረጃ አይነት እንዲቀየሩ ጽ/ቤቱ ባመላከተው አቅጣጫ መሰረት ከ1000በላይ የሚሆኑ የሲቪል ሰርቫንት መረጃ በስካነር ስካን በማድረግ አስቀምጠናል።
በዚህም መሰረት ጽ/ቤቱ የመልካም ስራ መገለጫ እና እውቅናን በመፍጠሩ እጂግ አመሰግናለሁ።
ይህ መረጃ 81 ጊዜ በተለያዩ ሰዎች ታይቷል ---) (----
ይህንን መረጃ ከታች ባሉት 👇 👇 👇 ሚዲያወች በመጫን Share..
