የጋሸና ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት ጽ.ቤት

EISWD:27-10-2025 04:39am

የጋሸና ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት የመረጃ አያያዝ ስርዓትን በማዘመን ወደስራ ገብቷል ከዚህም በሰሜን ወሎ ዞን ካሉት ከተማ አስተዳደሮች የመጀመሪያ ደረጃን በመያዝ በዞን ከተማና መሰረተ ልማት በኩል እውቅና እና ሽልማት ለተቋሙ ተሰጥቷል