የሰ/ወ/ዞ/ከ/መ/ል መምሪያ ለወረዳ እና ከተማ አስተዳደር አመራሮች የተሰጠ አጭር ስልጠና
EISWD:23-10-2025 15:58pmየከተማ መሬት አመዘጋገብ እና ሲስተም አጠቃቀም እንዲሁም ወደ ሲስተሙ የገቡ ከተሞችን ተሞክሮ የማስፋት እና የነበሩትን መልካም አጋጣሚ በመጠቀም ስልጠና ለአመራሮች በወልዲያ ከተማ ሰሜን ወሎ ዞን ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ ተሰጠ
የከተማ መሬት አመዘጋገብ እና ሲስተም አጠቃቀም እንዲሁም ወደ ሲስተሙ የገቡ ከተሞችን ተሞክሮ የማስፋት እና የነበሩትን መልካም አጋጣሚ በመጠቀም ስልጠና ለአመራሮች በወልዲያ ከተማ ሰሜን ወሎ ዞን ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ ተሰጠ